ቤርያን ልረሳ አልቻልኩም ታሪካዊቷን የዳላስ ከተማ ስናስብ ዓለምን ያሳዘነውንና ያስደነገጠውን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት ጆን ኤፍ ኬኔዲ ግድያ አለማሰብ አይቻልም:: በዚህች ከተማ በቆየሁበት ጥቂት ቀናቶች ይህን ታሪካዊ ቦታ (Dealey Plaza) የመመልከት እድሉ ገጥሞኛል:: አንድም በዚህች ከተማ አግራሞት ከጫሩብኝ ቦታዎች መካከል (Reunion Tower) ካልተሳሳትኩኝ በትርጉም የመሰብሰቢያ ግንብ ተብሎ የሚጠራው ሲሆን የዳላስ ከተማን ውበት ከከፍታ ለማየት እረድቶኛል:: ወደዚች […]